የመልካም አስተዳደር ችግር በሀገራችን የእደገት ጉዞ ላይ ምን አይነት ተፅእኖ ይፈጥራል ብልዉ ያስባሉ? የመልካም አስተዳደር ችግር አጋጥሞት ያዉቃል? ካጋጠመዎት ያካፍሉን? ለመልካም አስተዳደር ችግር መንስኤዉ ምንድነዉ ብለዉ ያስባሉ? መፍትሄዉስ?